ገዳ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የጋራዥ እቃዎች እና የህዝብ ማመላለሸ ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ በዘርፉ የተሰማሩ ፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ እንዲሁም ንግድ ምዝገባ ምስክር እና አስፈላጊዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችልማንኛዉም ተወዳዳሪ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ይህ...

News

Training has been given for Tumsa Endowment and its share Company employees regarding the public servants' issues. The training was given for four continuous days (15-02-2021 to 18-02-2021) in Bishoftu City.
ቀን 02/06/2013ዓ.ም የጨረታ ማስታወቅያ ገዳ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በገላን መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ጎማዎች እና የተሸርካሪ ባትሪዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ማንኛዉም ተወዳዳሪ ተጫራች የጨረታ ሰነድ በማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ የሚዉል ሲሆን መስቀል አደባባይ ፓን አፍሪካን ህንጻ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 10 ከጠዋቱ 2፡30 እሰከ 11፡00 በመምጣት  የማይመለስ 50 (ሀምሳ) ብር በመክፍል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡ ...
ገዳ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖር ባለስልጣን ባወጣው መመሪያ መሰረት  ለደረቅ ጭነት ተሸከርካሪዎች የተቀናጀ የተሸከርካሪዎች እንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ (ጂ.ፒ.ኤስ) መሳሪያ በዘረፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በማወዳደር ማስገጠም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም  ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን መስፈርት የምታሟሉ እና የፈዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን  ባወጣዉ መመሪያ ቁጥር 27/2011 መስፈርት የምታሟሉ  መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ በኢትዬጽያ ደረጃዎች ኤጄንሲ በጸደቀዉ የዲቫይስ ስታንዳርድ መሰረት እና ከፌዴራል ትራንስፖርት ቢሮ እውቅና ያለው በዘርፉ የተሰማሩ ፤የዘመኑን...
Hundreds of thousands of Oromos descended on Addis Ababa to partake in the Irreecha festival, celebrating the end of the rainy months and welcoming the harvest season. The fete is considered the most important cultural event in the Oromo calendar, who make up over 34% of Ethiopia’s 100-million population. In the past, crowds gathered in their millions at Bishoftu...

DRAY CARGO

we import and export your packages from airport , and handle your needs carefully
Welcome to Oromia, a land with diverse opportunities. The majestic natural beauties and wonders of the land, the range of fauna and flora, the wild animals, the multifarious cultural colors and the history of the Oromo people, their wisdom, tolerance and hospitality that made the Oromia breathtakingly beautiful. Moreover, one of the world’s biggest and marvelous caves Sof Umar,...
Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry. Lorem Ipsum has been the industry's standard dummy text ever since the 1500s, when an unknown printer took a galley of type and scrambled it to make a type specimen book. It has survived not only five centuries, but also the leap into electronic typesetting, remaining essentially...
 Request for Expression of Interest Geda Transport Plc. has invited eligible and qualified consultants through National Competitive Bidding (NCB) procedures for consultancy service for Designing and implementation IFRS financial methods. The consultant who has the following Eligibility- Documents can apply for the assignment: Supplier Registration Certificate Renewed and Relevant Trade License Tax Clearance Certificate VAT Registration Certificate, if applicable Certified...
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS